song lyrics / Gigi / Gud Fella lyrics  | FRen Français

Gud Fella lyrics

Performer Gigi

Gud Fella song lyrics by Gigi official

Gud Fella is a song in indeterminate language

የተውኩትን ነገር ተመክሬ ተነግሬ በሀገር
ምን ጎትቶ አመጣብኝ ያኔ ያረጀ ያን የድሮ ፍቅር
ጉድ ፈላ ዘንድሮ አቤት አቤት ማን አስተማረብኝ
ማስቲካ ሆኛለሁ ከረሜላ ከአፉ አሳደረኝ

ይኽው ይሰማኛል ጡሩንባ
ይኸው ይነፋሉ ጡሩንባ
እልልታው ጭፈራው ደመቀ
ፍቅሬ ተመልሶ ገባ
ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ
ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ
ሀፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ
ልቤ ለፍቅርህ እያደላ

እዩት ልጁን ሲንጎራደድ
ያንን ሽንጡን ሲያውረገርግ
አይኑ ገዳይ ጥርሱ ገዳይ
ስንቴ ልሙት በዚህ ጉዳይ
ውብ ቁመና ወየው ዛላ
ሰው እንደ እህል አይበላ
አለ ለካ የሰው ሀረግ
ደረት ክንዱ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ
ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ

እስቲ በጆሮዬ ፍቅርን ይድገም ያነብንብልኝ
ከትንፋሹ በልጦ የሚደመጥ ምን ሙዚቃ አለኝ
በእጁ ቢነካካኝ ድምፅ አወጣው እኔም እንደ ጊታር
ጉድ አረገኝ መውደድ ጉድ አረገኝ የዚህ ሰው ፍቅር

አቤት አቤት አቤት አቤት
አቤት አቤት አቤት አቤት
ፍቅሬን ላንተ ሰጥቻለሁ አርገኝ የቤትህ እመቤት
ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ
ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ
ሀፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ

ስንት አጥምደህ ስንት ይዘሀል
ስንቷን ቆንጆ አፍዝዘሀል
የሴት ሁሉ ቃል ማረፊያ
ክንፍ አለህ ወይ ማንሳፈፊያ
እንዴት ብዬ ላወዳድርህ ከዚህ ሁሉ ኮሳሳ
ቢጠይቁኝ ልንገራቸው ጀግንነትክን የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ
ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው
ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ነው

ይኽው ይሰማኛል ጡሩንባ (ጉድ ፈላ ዘንድሮ)
ይኸው ይነፋሉ ጡሩንባ (ጉድ)
እልልታው ጭፈራው ደመቀ (ጉድ ፈላ ዘንድሮ)
ፍቅሬ ተመልሶ ገባ
ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ (ጉድ ፈላ ዘንድሮ)
ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ (ጉድ)
ሀፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ (ጉድ ፈላ ዘንድሮ)
ልቤ ለፍቅርህ እያደላ

ስንት አጥምደህ ስንት ይዘሀል
ስንቷን ቆንጆ አፍዝዘሀል
የሴት ሁሉ ቃል ማረፊያ
ክንፍ አለህ ወይ ማንሳፈፊያ
እንዴት ብዬ ላወዳድርህ ከዚህ ሁሉ ኮሳሳ
ቢጠይቁኝ ልንገራቸው ጀግንነትክን የኔ አንበሳ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ

ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው
ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ነው
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ
ጉድ ነው ጉድ ነው
ጉድ ጉድ ጉድ
የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ

ይኸው ይነፋሉ ጡሩንባ
ይኽው ይሰማኛል ጡሩንባ
እልልታው ጭፈራው ደመቀ
ፍቅሬ ተመልሶ ገባ
ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ
ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ
ሀፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ
ልቤ ለፍቅርህ እያደላ

እዩት ልጁን ሲንጎራደድ
ያንን ሽንጡን ሲያውረገርግ
አይኑ ገዳይ ጥርሱ ገዳይ
ስንቴ ልሙት በዚህ ጉዳይ
ውብ ቁመና ወየው ዛላ
ሰው እንደ እህል አይበላ
አለ ለካ የሠው ሀረግ

ደረት ክንዱ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ
ጉድ ነው ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ነው
አቤት አቤት አቤት አቤት
አቤት አቤት አቤት አቤት
ፍቅሬን ላንተ ሰጥቻለሁ አርገኝ የቤትህ እመቤት
Lyrics copyright : legal lyrics licensed by Lyricfind.
No unauthorized reproduction of lyric.
Writer: Ejigayehu Shibabaw
Copyright: BMG Rights Management

Comments for Gud Fella lyrics

Name/Nickname
Comment
#1 anon
20/08/2018 at 07:13:06
WTH?! No.
Copyright © 2004-2024 NET VADOR - All rights reserved. www.paroles-musique.com/eng/
Member login

Log in or create an account...

Forgot your password ?
OR
REGISTER
Select in the following order :
1| symbol to the right of the trash
2| symbol to the left of the cloud
3| symbol at the top of the thumbs up
grid grid grid
grid grid grid
grid grid grid